ከማል ማሙሽ: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኦሮሚያ ለሚነሱት የመብት ጥያቄ ፍትህ እና የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ መፍትሄ ሊሆን አይችልም።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኦሮሚያ ለሚነሱት የመብት ጥያቄ ፍትህ እና የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ መፍትሄ ሊሆን አይችልም።

Related imageወያኔዎች በኦሮሞ ሕዝብ የሚጠይቀውን የመብት እና እራስን በእራሱ የማስተዳደር ጥያቄ እንዲሁም እየደረሰባቸው ያለውን የመብት ረገጣ ፣ ግድያ ፣ እስራት ፣ ከገዛ መሬቱ የማፈናቀል ሴራ እንዲቆም የሚያደርገውን ሰላማዊ ሰልፍ ድምፅ እና በኦሮሚያ ዉስጥ የለዉን አንድነት እና ድምፅ ለማጥፋት ቆርጦ የተነሣ አዋጅ ነው ። ነገር ግን አይሆንም በፍፁም ። ምክንያቱም የኦሮሞ ሕዝብ በአንድነት የቆመ አንድ ሐይል ነው ። ፍትህን ለማስፈን መላው የሐገሪቱ ሕዝቦች አብረውት ተነስቷል ። TPLF በኢትዮጵያ ውስጥ እያጋጠመው ያሉ ፈተናዎችን በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ሊፈቱ እንደማይችል እየተገለፀ ነው ፣ ብዙ የአለም ሐገር ኤምባሲዎች America, united Europe, German, England, Netherland and Norway አዋጅን በመቃወም ፣ በአገሪቱ ላይ የለውን ያለመረጋጋት ሊያነሳ እና ወደ ከፍተኛ አለ መረጋጋት ሊያስከትል ይችላል ። ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ (TPLF) ለሕዝብ ያልቆመ መንግሥት ነው ፣ ሥልጣን ብቻ ፈላጊ ፣ የሕዝብን ብሳት ከመስማት ይልቅ ፣ ነጻነት ከመስጠት ፣ የሕዝብ ጥያቄዎች ከመመለስ TPLF ሽብርተኝነቱ በግልፅ ያወጁ ይመስለኛል።

የኦሮሞ ሕዝብ ባሣለፍነው ሳምንታት ማለትም Febr.2018 ውስጥ በኢትዮጵያ የፓለቲካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታን አሳልፏል ።የኦሮሞ ሕዝብ በመጀመሪያው የሳምንቱ ቀናት በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ጠንካራ የሚባል የቤት ውስጥ መቀመጥ /የንግድ ገደብ አድማ ተከናወነ ። በቀጣይ ቀናት በሽብርተኝነት ወንጀል የተከሰሱት እና የተፈረደባቸው የነበሩ ፖለቲከኞች ፣ የእምነት መሪዎች ፣ ጋዜጠኞች ተፈቱ ። በሳምንቱ ማለቂያ ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስቴሩ መልቀቂያ ማስገባት ፣ ከዚያም ተከትሎ አርብ ማታ በ TV.. ዜና 16/ 02/ 2018 ፣ ደግሞ አነጋጋሪ የሆነው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰማቱ ። TPLF ሁሌም ሥልጣን ላይ ለመቆየት የማይፈልጠዉ ድንጋይ የለም። ይህ አዋጅ ለሃገሪቷ ሰላም እና መረጋጋት በምንም መልኩ መፍትሔ ሊሆን አይችልም ። በተቃራኒው ለበአገሪቷ ኢኮኖሚያዊ ክሽፈት ፣ ሠላም ፣ አለመረጋጋት እና ወደ ከፍተኛ አመፅ ሊያስነሳ ይችላል ። TPLF ለቅጥፈት ተነስቷል ።

ምን ግዜ ችግር በተፈጠረ ግዜ መፍራት ጥሩ ነው ፣ ምክንያቱም አንተ ሰለ እዛ ነገር እንድት አስብበት ግዜ እና መፍትሄ ይሰጣል። የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ , ሕዝብን ወደ ዳር የለሽም አመፅ ያስገባው አል።ምክንያቱም በመላው ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ታላቅ ተቃውሞ እና አመፅ ላይ እያለ መፍትሔ መስጠት ሲገባው ።ከሕዝብ ጋር መወያየት እጅግ በጣም አስፈላጊ ሆኖ ሳለ ፣ ለህዝብ ጥያቄ መልስ ሲገባው ። መንግሥት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ግድያ ፣ እስራት ፣ ማንገላታት ቀጥሏል እንዲሁ በመላው አገሪቱ ላይ ። በቅርቡ በተደረገው በኦሮሞ ህዝብ አመፅ መሠረት ብዙ በሽብርተኝነት የተከሰሱት የፓለቲካ አመራሮች ፣ የሀያማኖት ኮሚቴዎች እና ጋዜጠኞችን መፈታቱ ጥሩ ነው ።ነገር ግን በሽብር ከተከሰሱት ድርጅት ኦነግ (OLF), Ginbot7 እና መሰል አባላት እና ደጋፊዎች በጣም ብዙ ሺህ የሚቆጠሩ በእስር እየተንገላቱ ይገኛሉ ። በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 29 : የአመለካከት እና ሐሳብን በነጻ የመግለፅ መብት ። እነዚህ ሁሉም የታሰሩት ፣ የተሰው እና ለብዙ ችግር መነሻው ሐሳባቸውን በነፃነት ስለ ተናገሩ ብቻ ነው ።

በአንድ ሐገር ሥረዓታዊ መብት ውስጥ Democracy ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት አስፈላጊ ነው ። የዲሞክራሲ ሥርዓት ከወረቀት እና ከሕግ አውጪው አካል አልፎ የሐገሪቱ ዜጎች ሲተገበር ማየት እና ዜጐች እና ከአመራር አካላት አልፎ። በሐገሪቱ ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ውስጥ አልፎ ፣ ባህልና ታሪክ ፣ የሐገር ባለቤትነት ስሜትን ፣ የሐገር ፍቅርን እና የዜጐች እኩልነትን ለሐገር መልካም ስነምግባርን ያኖራል።ለትውልድ የሚሻጋገር ባህልና ታሪክ ፣ አንድነትን ፣ ፍቅርን እና መልካም ኢኮኖሚ ያሸጋግራል ። መሪዎች በህዝብ ዘንድ ተቀባይነትን አግኝቶ ተከብሮ ይኖራል የሕዝብን ድምፅ ይሰማል ፍትህን ያሰፋል ። ይህ ካልሆነ ግን ለሕዝብ ለሐገር የቆመውን ወታደር ወደ ህዝቡ ከላከው እናም ህዝቡ ካመፀ መጨረሻው በጣም አሳዛኝ ይሆናል ። በዚህ መልኩ የተሳተፉትን የጎረቤት ሐገራት መሪዎች በአገራቸው ላይ ጥቁር አሻራ አሳልፈው ያለፉት መሪዎች ምሳሌ ሊሆኑን ይገባል ።

በአሁኑ ስዓት የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አንቀበልም!!!!!!!! ይህም አዋጅ እንደ በአለፈው ዓመት በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩትን ፣ በማሰር ፣ በመግደል ፣ ለስደት ፣ ለረሃብ እና ለከፍተኛ ችግር ሃገሪቷን አጋልጧል ። ይህም ተመሳሳይ ነው ምንም ፋይዳ የለውም ፣ በሚበልጥ በሐገሪቱ ህዝብ ላይ ወደ አመፅ እና ከፍተኛ ችግር ሊደርስ ይችላል ። ነጻነትን በሁሉም መንገድ ማመዛዘን አለብን ከዚያ በመቀጠል ለሰው ማሰብ ፣ ከዚያ ለህብረተሰቡ ጥቅሞች ወይም ትልቅ ውጤት ማስገኘት ነው ። ነፃነት በብዙ ውጣ ወረደ ውስጥ አልፎ ነው የሚገኘው ። በተከታታይ ዐብይ ፖለቲካዊ ክስተቶችን ባስተናገደው ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ በኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ድንጋጌ በመንግሥታዊው ቴሌቪዥን በይፋ ከተገለፀበት ጊዜ አንስቶ ልዩ ልዩ ጥያቄዎችን ማጫር ጀምሯል።

ስለዚህ ሁላችንም በአንድነት ለነፃነታችን በእውነት በእውቀት እንቁም ። እውቀት ማለት፣ የእውነት አስተሳሰብ ውክልና ማለት ነው። እውነት ደግሞ የመኖር ህልውና ውክልና ነው ፣ በእውነት ትርጉም ላይ የሚሰጠው ሐሳብ አንፃራዊ ቢሆንም የእውቀትን ትርጉም ተጨባጭ በሆኑ መለኪያዎች ፈትሾ ማስቀመጥ ይችላል ። እውቀት ማለት ሰው ማለት አይደለም እውቀት እና አዋቂ ይለያያሉ ።

ፍትህ ሰላም ለሕዝባችን!

ከማል ማሙሽ ነኝ

 

::::::::::::::::

The Emergency proclamation is not a solution to the issue of important questions of our rights in Oromia and throughout the country.

 

The TPLF is proclamation is Decriminalised in the Oromo people’s Demands for the rights of the Oromo and the demands of their own administration and their abusers, murders, Arrests, Displacement from our lands by plight and own lands, Demonstration️ unification and destruction of the Oromo people. But not at all. Because the Oromo people are together. They was with the entire people of the land to stand up for justice. The TPLF has stated that it will not be able to remedy any of its challenges in Ethiopia at a time when many embassies in the world can come up with an unstable state of stability in the United States, united Europe, Germany, England, Netherland and Norway. I think the ruling party, the TPLF, is not a publicly-fledged government. It seems that the TPLF is a terrorist organization that does not want public opinion, rather than listening to public opinion.

During the weeks of Oromo, Febr.2018, it has been a major milestone in Ethiopian political history. The Oromo people had a strong home-based sit-in in the Oromia region during the first weekends. In the days that followed, politicians, religious leaders and journalists were released and convicted of terrorism charges. At the end of the week, the Prime Minister’s release was filed, and then the Friday night on TV. And news of the 16/02/2018, was the proclamation of a controversial state of emergency. The TPLF does not want to stay in power forever. This proclamation can not be solved in any way for the peace and stability of the country. On the contrary, it can bring economic shock, peace, uncertainty and aggression to the country. TPLF was released for trial.

It’s good to be in trouble at such times because you think about that and give it a try. The proclamation of a state of emergency imposed a deep-rooted rebellion against the people, while al-Qa’am should be resolved in the face of great opposition and rebellion throughout the whole Oromia region, while urging the public to answer. The government continued to kill, arrest, and torture Oromo people throughout the country. According to recent Oromo people, many terrorist attacks are being held against politicians, religious committees and journalists, but thousands of others are being jailed in the OLF, Ginbot7, and other members of the terrorist organization. Article 29 of the Constitution of Ethiopia: Freedom of Thoughts and Ideas. These are all because they were arrested, lost, and solved for many problems.

Democratic system is essential in the sense of the rights of a state. The democratic system is not only seen through the paper and the legislature, but also by the citizens of the country and the ruling party. Throughout the pastoralist movement, culture and history, nationalism, love of homeland and citizens’ equality bring about good ethical behaviour. Transcendental tradition and history, unity, love and good economy. Leaders are respected and honoured by the public. He hears the voices of the people, He extends justice. Otherwise, we should be an example of the leaders who have left the country of the flag of the neighbouring states, who have sent such a soldier to the people.

I do not accept the current State of Emergency Act!!!!!!!!! This proclamation has thwarted the country as many as thousands of years ago, with the incarceration, murder, persecution, famine and extreme nationalities. This is not the case, it could have led to more violence and serious problems in the people of the country. We must weigh all liberties in every way, then to think about human beings, then to make the community’s benefits or to achieve a great deal. Freedom is beyond the reach of many. Last week, when the House of Councillors Council issued a press briefing on a series of major political events, it has begun to pose a variety of questions since the official announcement of the state of emergency.

So, let’s all stand together in the truth for our freedom. Knowledge is that the sense of truth is a representation. Truth is the representation of existence, but the meaning in the essence is relative, but it is possible to test the meaning of the text with realistic fact.

 

Justice and peace for our people!

From kemal Mamush

 

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s