ትንሽ ስለ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት

##ትንሽ ስለ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት##

ጌታቸው አሰፋ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ነው።

 ይህ ሰው የህወሃት ሥራ አስጻሚ ኮሚቴ አባል ሆኖ በመቀሌ ስብሰባ ተመርጧል።

በጀነራል ዳይሬክተሩ ስር አምስት ምክትል ዳይሬክተሮች አሉ።ማናቸውም ሥራና እንቅስቃሴ የወያኔን ባለ ሥልጣናትን “ዝና፣ ክብር፣ጥቅም፣ የበላይነትና ስም ” ከማስጠበቅ ጎን ይተገበራል።

ከዚህ በታች ስማቸውን የተዘረዘረው ሰዎች ሁሉም ማለት ይቻላል እድሜዓቸው ከ 60 በላይ ነው፤  ሁሉም ማለት በሚቻል መልኩ የህወሓት አባላት ናቸው፤ “የኢንተለጀንስ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት በመግረፍ፣ በማሰቃየት፣አካል በማጉደል ፣አፍኖ በመሰወር ወይም በመግደል ነው።
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የተለመደው

                  የወያኔ መጠበቂያ መዋቅር
1. ጥበቃ ዋና መምሪያ: መኮንን (ወዲ ኮበል) ይህ የVIP ጥበቃን ጨምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የሚቆጣጠረ ወያኔዎች ብቻ የሚሰሩበት ክንፍ ነው፣

2. ዶ/ር ሀሽም ተውፊቅ ም/ዳይሬክተርና የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ

3.  መኣሾ.. የቴክንክና መረጃ ኃላፊ ( ማዕሾ ከአምስቱ የጌታቸው ምክትሎች አንዱ ነው) የሚመራው ቢሆንም ጌታቸው በቀጥታ ይቆጣጠረዋል

4. ገ/ዮሐንስ ተክሉ ..የኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ዋና ዳይሬክተር

5. ሀደራ …የውጭ መረጃ ዋና መምሪያ ( ሀደራው ሌላው ከአምስቱ የጌታቸው ምክሎች አንዱ )

6. አማኑኤል ኪሮስ የውስጥ ደህንነት ጥበቃ ዋና መምሪያ ዋና ዳይሬክተር ሲሆን ደርበው ደመላሽ ምክትሉ ነው

7. ሸዊት በላይ የፖለቲካ ጉዳዮች ትንተና  ዋና ክፍል ኃላፊ 

8. አጽብሃ ግደይ የክትትል መምሪያ ኃላፊ

9. ነቢዩ ዳኘው የፀረ ስለላ መምሪያ ኃላፊ

10. ቢንያም ማሙሸት የኦፕሬሽን መምሪያ ኃላፊ

11. ፍቅሩ በቀለ የአስተዳደርና ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ

12. አቢይ ኃይሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ክትትል ኃላፊ ዩኒቨርስቲዎችና ኮሌጆችን መማሪያዎች ሳይሆን እስር ቤቶች ያደረጓቸው የዚህ ክፍል ሠራተኞች ናቸው። 

13. አመለ ወርቅ ገ/ ሃዋሪያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ክትትል ዋና ክፍል ኃላፊ፣ ይስሃቅ ይህደጎ ም/ኃላፊ [ማናቸውንም ተቃዋሚ ፓርቲና ድርጅት ለማስወንጀል ፕሮጄክቶችን፣ የሃሰት ክስ መረጃዎችንና የውንጀላ ቅንብሮችን ያዘጋጃል።

14. መድህኔ ታደሰ የኢኮኖሚ ደህንነት መምሪያ ኃላፊ፣ ፍቃዱ መረሳ ም/ኃላፊ ነው።

15. በላይ አሰፋ የጥናት መምሪያ ኃላፊ  በውል  ባልታወቀ  ሁኔታ  መምሪያው አሁን እየፈረሰ ነው።

16. ግርማ ተገኝ የክልሎች ማስተባበሪያ መምሪያ ኃላፊ፣ ግርማ ተገኝ  9ኙ ን ክልሎችና አዲስ አበባንም ይመራል:: እነዚህም እንደሚከተለው ይጠቀሰሉ፣

16.1. የአማራ ክልል ኃላፊ… እንግዳው አበባው

16.2. የደቡብ ክልል………….ኢዮብ ተወልደ

16.3. ኦሮሚያ ክልል……….አዲሱ በዳዳ አስተባባሪ

17. የአዲስ አበባ ደህንነት ዋና ክፍል ጎሃ አፅብሃ ገ/ሂወት ሲሆን 10ሩን ክ/ከተማዎች ያስተባብራል

17.1. አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ: ጋሻው አበበ ኃላፊ

17.2. ቦሌ ክ/ከተማ  ምስጋናው አየለ ኃላፊ

17.3. ንፋስ ስልክና ላፍቶ ክ/ከተማ ሲሳይ ገ/ፃዲቅ ኃላፊ

17.4. ልደታ ክ/ከተማ ኃላፊ አሸናፊ ነጋሽ ኃላፊ

17.5. ኮልፌ ክ/ከተማ ኃላፊ ሀይሉ ታደሰ ኃላፊ

17.6. ቂርቆስ ክ/ከተማ  የሺጥላ ካሳ ኃላፊ 

17.7. አራዳ ክ/ከተማ ኃላፊ ሀጎስ ሀለፎም ኃላፊ

17.8. የካ ክ/ከተማ ኃላፊክፍሎም በየነ ኃላፊ

17.9. ጉለሌክ /ከተማ ሳሙኤል ታፈሰ ኃላፊ

17.10. አዲስ ከተማ ክ/ከተማ  አዲስ አለነ ናቸው።

               ምንጭ: ሰላይ ተሰላዮች

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s