ከማል ማሙሽ: As Peace and love are food for our soul

As Peace and love are food for our souls

ከከማል  ማሙሽ 

ፕላን  እና እቅዳቸውን ብቻ ይዘው የምንሄድበት መንገድ በፍፁም አናገኝም። ሁሌም አዲስ ነው ፣ ሁሉም በተቻለው መጠን ቶሎ ቶሎ ለመድረስ ጉጉት እናጣለን ።ይህ ልዩ ልዩ የሕይወት ተሞክሮ ነው፣ ማለት  እንችላለን ።

                ማለትም ለማለት የፈለኩት የሰው ልጅ ነፃነት ነው ፣ በዚህ ምድር ላይ የሚኖረው ለሰው ልጅ ነፃነቱን ይፈልጋል ።ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ  በአለም ላይ ፣ ጦርነት ፣ የሐገር መደፈር የመሬት ጉዳይ ፣ የሐገር  ዘረፋ ፣ በይበልጥ ሥልጠና ለማሳደግ ፣ የእምነት ነፃነት ፣ እስራት ፣ ግድያ ፣ ስደት ፣ ረሃብ ፣ ፍቅር ማጣት እና ወዘተ የነዚህ  ሁሉ ምክንያት  ዋንኛው  ነፃነት ነው ። ብዙ ሊባል  ይችላል የኢኮኖሚ ውድቀት ሌላ  ሙስና ሌሎችም ብዙ  አሉ  ግን  ዋናው ነፃነት ከለ ሁሉም ማስተካከል ይቻላል ።በአለም ላይ እውነት ቦታ የላትም ለማለት የፈለኩት ከደረሰብኝ አንፃር  ነው፣ እኔ ተደብድቤ ነው ብዬ  የተናገርኩት ከማመን ይልቅ No, እሳት ነው ወይም አደጋ ነው ወይም መስታወት ፣ ቢላ ይላሉ ።ድብደባ አይደለም ወይም ማስረጃ ይሉካል ፣ ከየት ነው የምትገኘው ፣ ከባህል ሐኪሙ ፣ ሆስፒታል ፣ ነው ወይስ ተደባዳቢውን ፣ እውነቱ የለው ግን  አንተ እና ፈጣሪ ጋር ነው ።

                 ብዙ ግዜ አለም ላይ  ትልቁ እና እስከ አሁን  ለብዙ ችግሮች ምክንያት እና መፍትሄ የጣው ነገር ቢኖር የፍትህ እውነት ማጣት ነው ።አንተ ከልብ ሆነህ  ከምትናገረው ይልቅ ፣ በግምት ወይም በወረቀት  ማመን ይቀላል ።ይህ ደግሞ  የሰው  ልጅ ምን ይህል እንደሆነ እንዲሁም ታማኝነቱን ያሳያል ፣ እውነት ምን  ግዜም እውነት ናት አለቀ  ። The biggest challege in this world is to exploit the truth we have in our heart and present it to others with evidence. Truth can be truth only in our mind, not in the real world. ስለዚህ  ዋናው  ነገር መተማመን ፣ ከእውነት ጋር መቆም ለብር ሆነ  ለቁሳዊ ነገር  መተው  ከሕዝብ ጋር መሆን ይህ  ትልቁ  ነፃነታችንን  የምናገኝበት መንገድ ነው ።ገዥው የኢትዮጵያ  መንግሥት   በሃገራችን ላይ እየተደረገ  ያለውን ማስቆም  እና  ነፃነታችንን  ለማግኘት  ኢህአዴግን ማስወገዱ ። በኦሮሚያ  ክልል እየተካሄደ የለውን ችግር  ለመቅረፍ  በአንድነት  በመሆን waayyeene ማጥፋት ።

               የኦሮሞ  ሕዝብ  ከዚህ በፊት በለፋት መንግስታት፣ ከገዛ መሬታቸው እንዲሰደድ በማድረግ ፣ ንብረታቸውን በመቀማት ፣ በቋንቋቸው እንዳያማሩ፣  ሲታሰሩ ፣ሲገረፍ ፣ ሲገደል ፣ ሲዘረፍ ፣  መሬቱን ለጎረቤት በመስጠት  ለስደት ፣ ለከፋ  ችግር ተደርጓል ።አሁንም ይህ  ችግር  በገዥው ፖርቲ እራሱን ዲሞክራሲያዊ መንግስት ብሎ በሚጠራው የኢትዮጵያ መንግስት ኢህአዴግ  እሱም እንደ ቀድሞ መንግሥታት በኦሮሞ ሕዝብን ነፃነቱን በመንፈግ የኦሮሞ ችግር ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መታል ፣ ምንም እንኳን  አለም ቢያውቅም UN, HRW,EU, amnesty international, and etc.እና ብዙ ሚዲያዎችም ተቀባብለውታል BBC, ALjazeera, CNN, Zee tv, OMN and etc. እና  እጅግ በጣም ብዙ ሙሁራን በተሰበሰብበት ስብሰባዎች ፣ ሰላማዊ ሰልፎች በብዙ በአለምአቀፍ ተደርጓል ። ቢሆንም የሚፈለገውን ውጤት ማግኘትን አልቻልንም ። አሁንም እውነታን ፍለጋው  ይቀጥላል ትግላችን እስከ ነፃነት ።ነፃነት ነፃነቱን ለተገፈፈው ሕዝባችን ይሁን ።

               ለሰው ልጅ በዚች ምድር  ላይ ከተሰጡት ስጦታ አንድ እና ዋናው ነፃነት ነው ።ሁሉም ሰው ፣ የመናገር ፣ የመማር ፣ የመብላት ፣ የመጠጣት ፣ የመሄዱ ፣ የመሥራት ፣ የመኖር  እና መሰል ነገሮች ላይ  ነፃነቱን ይፈልጋል ።ነፃነት የተፈጥሮ ሐብት ነው ፣ ሰለዚህ ማንም  ሰው ነፃነቱን በቀላሉ አሳልፎ አያሰጥም  ለዚህም ነው ሰው ነፃነቱን ከሚያጣ ሕይወቱን መክፈል ይመርጣል ። ወይ ነፃነቴን ወይ ሞቴን የሚባለው ለዚህም ነው ።TPLF  ለነፃነት ተናጋሪዎችን ፣ በመግደል ፣ በአፈና ፣ በእስር ፣ ቶርች በመደረግ ፣ ከአገር እንዲሰደድ ፣  ሰላማዊ ሰልፉ በወጡት ላይ  በመግደል በማሰር፣ ከገዛ  መሬታቸው እያፈናቀለ ለከፍተኛ ችግር ሕዝብን አጋልጧቸዋል ። አንቀፅ 40 ቁጥር 3 የገጠር ሆነ የከተማ መሬት የህዝብ እና የመንግስት ነው ። ሕግ እና  ቃሉን የማይጠበቅ መንግስት መብታችንን የነፈገን  ሥርዓት አልባው ገዥው ፓርቲ  መወገድ አለበት ።

             ነፃነት  ለማግኘት በሕዝብ ላይ እየፈጸመ የለውን ድርጊቱን ለማስቀረት በአንድነት መቆም አለብን አንድነት ሐይል ነው ።ነፃነት የሰብአዊ ማንነት መሠረት ሲሆን ነፃነትን መነፈግ ማጣት ደግሞ ሰብአዊ ክብርን  ማጣት ሰለ ሆነ ሰው ሆኖ በነፃነቱ ላይ የሚደራደር የለም ፣ በሃገራችን  በነፃነት ለመኖር የሕዝባችንን ችግር ሁሉ የሚቀርፈልን መፍትሄ  waayyaane ። መደምሰስ ማጥፋት ከሃገራችን ላይ። 

ነፃነት ለነፃነት ፈላጊዎች ይሁን

ኦሮሚያ ሀገሬ

ከከማል  ማሙሽ 

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s