​በፍንፍኔ የተደረገው የመሬት ቅሚያና ዘረፋ በ2010 መረጃ ከውስጥ አዋቂ ምንጮች

በፍንፍኔ የተደረገው የመሬት ቅሚያና ዘረፋ በ2010 መረጃ ከውስጥ አዋቂ ምንጮች

Via Melkamu Temesgen (Facebook page)

የይዞታዎቹ “ባለቤቶችና የአክስዮኖቹ ተጠቃሚዎች”እነማን እንደሆኑ፣የብሔር ስብጥራቸው፣ ከመንግሥት ባለሥልጣናት እና ከወያኔ ጄኔራሎች ጋር ስላላቸው ግኑኝነት ለወደፍት ተጠንቶ ይቀርባል።ለጊዜው በዚህ መረጃ ውስጥ ከተዘረዘሩት የንግድ ተቋሞች የኦሮሞ ትውልድ አለኝ የሚል ሰው ከሁለት አይበልጥም።ማንም ያሳስበኛል የሚል ወገን የራሱን መረጃ ልያክልበት ይችላል።

                       ዋናዎቹ የዘረፋ ተቋማት

 ከ1,336,296-እስከ 57,679ካሬ ሜትር መሬት የወሰዱ  አያት ሪያል ስታቴስ-1,236,296ከሬ ሜትር

ሳንሻይን…………….262,868ካሬ ሜትር

ግፍት ትረድንግ……162,997ካሬ ሜትር

ተ/ ማሪያም አምባዬ..100,000ካሬ ሜትር

ሳት ኮንስትራክሸን……104.000ካሬ ሜትር

ዮሴፍ ተገኝ ኮንስትራክሽን..71,000ካሬ ሜትር

ጌታቸው ወልዴ………………57,000 ካሬ ሜትር መሬት ተቀራምተዋል።

          ሌሎች ከያዙት ይዞታ መጠን ጋር በዝርዝር

1/ እያንደንዳቸው 50,000 ካሬ ሜትር የቦታ ስፋት የተረከቡ ሪል ስቴትስ አልሚዎች፣

ሴንቸሪ 21 ኮንስትራክሽን፣ ኤስ ኤን ቢ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ጋድ ኮንስትራክሽን፣ ጂ.ኤች ሲሚክስ፣ ከአጆ ኢንተርናሽናል፣ ኖብል ሪል እስቴት፣

አደይ አበባ ሪል እስቴት፣ ገ/ሚካኤል ማርቆስ፣ ፔትራም ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ዮቴክ ኮንስትራክሽን፣ ቢኒያም ጥላሁን /ማርብስ/፣ ካንትሪ ክለብ

ደቤሎኘመንት ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ያንኮማንድ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ስታር ቢዝነስ ግሩኘ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ፈሪስት ሪል እስቴት፣ እንይ ጀነራል ቢዝነስ፣ አክስስ

ሪል እስቴት፣ አድሮም ጀኔራል ትሬዲንግ፣ ሉና ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ማጅኮን ጠ/ስ/ተቋራጭ፣ ደግነት ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ፖስራክሲንክ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማ

2/ እያንዳንዳቸው 49,610 ሽህ እስከ 40,000 ሽህ ካሬ ሜትር የቦታ ስፋት የተረከቡ ሪል ስቴትስ አልሚዎች፣

ጋራድ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ በርታ ኮንስትራክሽን፣ ጌት አስ ኢንተርናሽናል፣ኃይሌና አለም ሪል እስቴት፣አምባሳደር ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ዶ/ር ቻርልስ ናቸው፡፡

3/ እያንዳንዳቸው 39,216 ሽህ እስከ 30,000 ሽህ ካሬ ሜትር የቦታ ስፋት የተረከቡ ሪል ስቴትስ 

ብርሃን ጐህ/ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ኤን ኤም ቢ፣ አምድይሁን ጠቅላላ ንግድ፣ ጋን ችንግ ሪል እስቴት፣ አሴ ትሬዲንግ፣ ስርደንጂ ሃውሲንግ፣ ፓን አፍሪካ ሪል እስቴት፣ አሴ ትሬዲንግ፣ አሴር ሪል እስቴት፣ ተፈሪ ይርጋ፣ ሮማናት ሪል እስቴት፣ ብስራት ፀጋ ሪል እስቴት፣ መሐመድ ሰብደን፣ ኢኬር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ደ.ኤምሴ፣ ኮሜቶ ትሬዲንግ፣ ይርጋ ሀይሌና ቤተሰብ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ካስትል ሪል እስቴት ፣ካንጋሮ ኘላስት ሪል እስቴት ናቸው፡፡

 4/ እያንዳንዳቸው 25,000 ሽህ እስከ 20,000 ሽህ ካሬ ሜትር የቦታ ስፋት የተረከቡ ሪል ስቴትስ አልሚዎች፣ ኒው ሆኘ ሪል እስቴት፣ ሰሙ ተክሌ፣ ሆም ስዊት ሆም፣ ሾላ አክስዮን ማህበር፣ ናሰው ሪል እስቴት፣ ፊባ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ሆስኢ ትሬዲንግ፣ ሚካኤል ቤቶች አካባቢ ማ፣ ካስማ ኢንጂነሪግ፣ ማረፊያ ሪል እስቴት፣ ክንድያ ሀጐስ ሪል አስቴት፣ ዜደ.ኤም፣ ሮማናት ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማ

5/ እያንዳንቸው 19,800 ሽህ እስከ 10,000 ሽህ ካሬ ሜትር የቦታ ስፋት የተረከቡ ሪል ስቴትስ 

ሁሴን ሲራጅ ሪለ እስቴት፣ቶኘ ላንድ ሪል እስቴት፣ ሲሳይ ደስታ፣ አል አድ አሳ ሪል አስቴት፣ ሀውስ ዊዝደም ሪ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ አቤንኮ ሪል እስቴት፣ ማይተባይ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ዮሐንስ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ፊሊክስ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ጉላጉል ትሬዲንግ ኃ/የት/የግ/ማ፣ ላዋራ ንግድና ኢንዱስትሪ፣ ወ/ሮ ይርጋለም አሰፋው፣ ስብሃቱና ልጆቹ፣ አዜብ ሃይሉ፣ ፍቃዱና ጓደኞቹ ሪለ እስቴት /የተ/የግ/ማ፣ ራጉኤል የቤቶች ግንባታ አ/ማ፣ ሰንሴት ሆምስ ሪል እስቴት፣ ቶፊቅ ሻሽ፣ አበው ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ዋይድ ኢንጂነሪንግ፣ ፍሬው ብርሃኔ ሪል እስቴት፣ መሠረት በትዛዙ ሪል እስቴት፣ መሃመድ አሊ ሪል ስቴት፣ ሉሲ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ወ/ሮ አልጋነሽ ሃይሉ ሪል እስቴት  {6} እያንዳንዳቸው6,940 ሽህ እስከ1,072 ሽህ ካሬ ሜትር የቦታ ስፋት የተረከቡ ሪል ስቴትስ

ኤልያስ አባሚልኪ፣ኤልያስ መሃመድና ኢብራሂም መሃመድ፣ እስክንድር ካሳ፣ አምሳለ ጌታቸው ፣ጀኖሪል አስቴት፣ ማይክሮ ጠ/ሥራ ተቋራጭ፣ ማደክ ካርጌት ኃ/የተ/የግ/ማ፣ ሜይ ሪል እስቴት፣ አዱኛ እጅጉ፣ ሳሙኤል አለማየሁ፣ አቶ ሰለሞን ወርቁ፣ ማቲያስ ኃ/የተ/የግ/ማ፣ማቲያስ ኃ/የተ/የግ/ማ፣አንቶኒዩ ካርናቪያክ፣ኢምፓየር ሪል እስቴት፣ ፋሪይም ኃየተ/የግ/ማ፣ አቶ አስራት መኮንን አለም፣ ረዘነ ተፈራ፣ መልካም ራዕይ ሪል እስቴት፣ አበራ ቶላ፣ መክሊት ሪል እስቴት ናቸው::

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s