​ገባር ብቻ ይገብር ( via Dr Tsegaye Ararssa)

ገባር ብቻ ይገብር


===========

‘ሸዋ ቀና!’፣ ‘ወለጋ እጅ ሰጠ!’፣ ‘አርሲ ገበረ!’

የአቅኚዎች መግባቢያ ቋንቋቸው ነበረ።

ዛሬም ሆነ ያኔ ግብር እንደ ስሙ

“እጅ ስጥ!” ማለት ነው የ[ገ]ብር ትርጉሙ።

አያቱ ምኒልክ ቆራርጦን እጅ እግር

ዛሬም የልጁ ልጅ ይላል ‘ገብር ገብር!’

ገባር ብቻ ይገብር እጅ የሰጠ ቀድሞ

ገብሮም አያውቅም ከጥንትም ኦሮሞ።

***

~M. T., 18/07/17.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s