​”” ኦሮሙማ ይቅደም “”

“” ኦሮሙማ ይቅደም “”

     በስም ሽፋን የሚነግድ 

ወገን ሻጭ የጠላት ግድግድ

ለሆዱ ዳቦ የሚያርድ 

በቁራሽ እንጀራ የሚርድ 

ለወንድም ጉድጉዋድ

   አድር ባይ ግብዝ ፈሪ

መሀል ቤት የቆመ ሰፋሪ 

የቋንቋ ምንጡቅ እውቅናው የናኘ

እሱ ከኦሮሞነት መች ተገናኘ?

    አይተዋውቅም ከእውነታው ጋራም

     አልወሰደም ማንነቱን አልተጋራም 

  በአከዎ ፍቅር በአካኪሌ ፍቅር አልተገራም 

 አዮ ብሎም አልተጣራም 

አላደገ ይሆናል በሰፉ

ለወገኑ የሆነ ክፉ

 ኦሮሞነትን የሚጋፉ

ላይበጠስ መሀል ጫፉ

ከሚጒተቱ ከዚህ  ከዚያ ይዘው 

ባአድ ገዳይ አግዘው 

ፀጋችንን ጨርሰው አግዘው 

    እነሱ የናት ጡት አዮ ነካሽ

    ከማንነታቸው የወረዱ ርካሽ 

    ባአድ ቀላቢ አጉራሽ

አይደለም ኦሮሞነት ሌላ ነው 

  ሊፋቅ የማይችል ምትክ የሌለው

   ኦ ሮ ሙ ማ

 ንፁህ ነፃነት የተጠማ

በማንም ቅርሻት 

በማንም ፍላጎት መሻት 

የማይቆሽሽ ተበላሽቶ

የማይነጠል ሸሽቶ

ኦሮሞነት ስምጥ ነው እሩቅ

የማይደረስ የማዳሰስ ረቂቅ 

ከምንጡቅ እውቀት ፈላስፋ 

ከእውቀቱ ጣርያው የሰፋ 

ሚስጥር የማይታይ 

ባክኖ አይታበይ 

የማይታይ የውስጥ ህዋስ ደም 

የሚኖር ሀቅ ነው ሲደመደም 

ኦሮሞነት  ይቅደም 

  ኦሮሙማ ይቅደም !!

         * ቢሊሱማ ቢሊሱማ

Via Dammaqaa Nagaasaa’s FacwBook

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s