​””   እጅህን አጣምር “”

“”   እጅህን አጣምር “”


አዘቅዝቀህ እየው ከጎኑ ቁምና 

እንግዴ አይሸመት ተሰፍሮ በቁና 

ፈሪ ወኔ አይገዛ ዛሬም ሆነ አምና      

የተንበረከከ የወደቀ ወኔ

የተማረከ እጅ ሳይተርፍ ከወያኔ 

ምኑን ከፍ ያድርገው ይሰጠው ለወገኔ 

እንኩዋን ካንተ ሆኖ ድምፅ ሆኖ ሊመጣ 

እራሱ ከእስር መቼ ነፃ ወጣ 

ብርቱ ክንድ የታለ ?

ፋሽሽት አርበትብቶ እርኩሳን የጣለ 

አንተ በል ከፍ ከፍ እጅህን አጣምር 

እንደ ለመደብህ ዳግም ስራ ታአምር 

ጀግናው ፈይሳችን ታሪክህ ላይ ደምር 

በልባችን ኩራት ፍቅርህን ጨማምር 

አዎ ትልቁ ሰው ዳግም ስራ ታምር 

ከጎኑ ቁምና እጅህን አጣምር !!”

========%=======

ከቢሊሱማ ቢሊሱማ!!!!

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s